ለ አእምሮ / Le'Aimero የህዳር 2006/ November/December 2013 እትም / – ዳ | Page 24

የሚገናኙትን ባለ-ሙያዎቻቸውን „…እስቲ ጣሊያኖቹ ምን እንደሚሉ አዳምጡአቸው“ ይሉም ነበር። “ለመኮንን ምኒልክን ከከዱ ሐረርን በንጉሥነት፣ለሚካኤል ወሎን ለዳርጌ ሸዋን ለተክለ ሃይማኖት ሰሜንና በጌምደርን ለመንገሻ ደግሞ የንጉሠነገሥት ዘውዱን እንሰጣችሁዋለን…” ብለው እንደሸነገሉአቸው እንደሚሸነግሉአቸው ምኒልክ እያውቁ የሚያስተናግዱ የሚያመዛዝኑና ከዚያም “በርቱ አዳምጡ ይሉአቸው” ነበር። በተገኘው አዲስ አመላካከትና አስተሳሰብ ከዚያ ተነስተው „ፍርድ“ መስጠትን ቢጨንቃቸው ጣሊያኖቹ አንድ ቀን ወጣቱን የሚያስቀድሙ ናቸው። የሚያስቸኩል የአውሮፓ ተማሪ የራስ ዳርጌን ልጅ ፣ልጅ የሚያንቀዠቅዥ ነገር ስለሌም እንደገና ጉግሣን ከትምህርት ቤት ጠልፈው እሱን አሰላስሎ ለመመልከት ነገርን ማሳደር ለማንገሥ ወደ አደዋ አምጥተው ጦሩን ለመበተን የማይሆን ሙከራ አድርገዋል። የሚመርጡም መሪ ናቸው። ይህንንም የምኒልክ የጦር ሠፈር በደንብ በአንድ በኩል ይህ ነው ችሎታቸው ያውቀዋል። የአገሪቱን መሣፍንትና መኳንንቶች፣የጦር አለቆችንና ካህናትን ሰፊ ዕውቀት የምኒልክ ችሎት አስቦበት (ነገር እናሳጥር) ያላቸውን የአገሪቱን ሊቃውንቶችንና ጣሊያን ከምሽጉ አውጥቶ አውላላ ሜዳ ላይ ሥጢር ሊቀ-ሊቃውንቶችን፣ወይዛዝራትና የቤት ለመምታትና ለመቅጣት ሁለት ም እመቤቶች ሳይቀሩ ፣ወይ በቡድን ወይም የያዙ “መሰረተ ቢስ ወሬዎችን” በጥንቃቄ ደግሞ ተራ በተራ በነፍስ ወከፍ እየጠሩ የጣሊያን ጆሮዎች እንዲገቡ አድርገዋል። የሚሰነዘሩትን ሓሳቦች እያዳመጡ መላ አንደኛው ንጉሥ ምኒልክ ከአገራቸው ከወጡ የሚመቱት ጥሩ ንጉሥ አድርጎአቸዋል። በሁዋላ በረጅሙ አድካሚ ጉዞ በየዱሩና በሌላ በኩል ከፈረንሣይና ከሩሲያ በየገደሉ መንከራተታቸው “በጠና ክፉኛ ከአርመንና ከግሪክ ከጀርመንና ከኦስ