ለ አእምሮ / Le'Aimero የህዳር 2006/ November/December 2013 እትም / – ዳ | Page 22

ክፍለ ኢየሱስ ደግሞ ከረንና ቦጎስን እንደ ገጸ-በረከት ጋዜጠኛው ጳውሎስ ኞኞ እንደ ጻፈው እንደ ገጸ-በረከት ለጣሊያን መንግሥት ማበረከቱን እነሱ መርጠዋል። ሰንሰለት አሥራ በሮም መንገድ ላይ እንደ ጥሎሽ ትጎትታቸው እንደነበር መጽሓፍም ላይ በላይብረሪ በፊልም ቤት ጊዜ ያለው ሰው ይህን ነገር ሊመለከት ሊከታተል ይችላል። ጄኔራል ባራቲየሪ የጣሊያን ጦር ዋና አዛዥ ይህን ተመልክቶ ሌሎችንም ግንዝቤዎች በዘመናቸው ሮማውያን ፈረንሣይንና ከግምቱ ውስጥ አስገብቶ ፣ ኢትዮጵያን እንግሊዝን ጀርመንና ግሪክን …ስላቭንና ወሮ ነጻነቱዋን ገፎ ያንን እሱ እንደአለው „ንጉሠ ነገሥት ነኝ የሚለውን ምኒልክ የሚባለውን ሰው ከብረት በተሠራ ቅርጫት እንደ ዱር አውሬ እጅና እግሩን አሥሮ በሮም መንገድ ላይ ለተሰበሰበው ሕዝብ የም ሥራቹን እየጎተተኩ አቀርባለሁ…“ብሎ እሰከ መፎከር ድረስ ይህ ሰው እንደሄደም መገንዘብ ይቻላል። ምኒልክን በብረት ቅርጫት በቀፎ ውስጥ የተመኘ ሰው -ያውም ደግሞ በሮም መንገድ ላይ በሰንሰለት ለመጎተት እቅድ ያወጣ ሰው- ለሌቹ ተራው ሕዝብና ለመሣፍንቶቹ ምን እንደተመኘ መገመት አያስቸግርም።እንግዲህ ምኒልክ ይህን አይቶ ነው ይህንንም ሰምቶ ነው ግሩም የሆነውን ፖለቲካውን የቀየሰው። የዱሮውን የሮም ኢምፓየር ግርማ ሞገስ ለማስመለስ አርፍዳ የተነሳችው ጣሊያን እንደ ኢትዮጵያ ያለች „ትንሽ“ ጭዳ አገር እንደምንም ብላ ፈልጋ አግኝታለች። ይህንን የይገባኛል ፍላጎት ቀደም ሲል በርሊን ላይ በተካሄደው አፍሪካን የመቀራመጥ ጉባዔ ላይም አንስታለች። ሮም -ጥንታዊት ሮም- ያኔ በአውሮፓና በሌላው ዓለም በምትፈራበትና በምትከበርበት ዘመንና ጊዜ ድል የመታቻቸውን አገር መሪዎች በብረት እነዚህ ሁሉ ፈጠራ ሳይሆኑ – የታሪክ ጸሓፊዎች ተስማምተው እንደሚሉትበ ደ ን ብ የተመዘገበ ታሪክ ነው። እነዴት እነደነበር ብሎ መለስ ብሎ መመልከቱም ለማንም ሰው ጠቃሚ ምኒልክንና ጣይቱን መኮንንና ነው። ጎበናን፣ገበየሁንና መንገሻን፣ዳርጌንና ወሌን አሉላንና ባልቻ አባ ነፍሶን እና…(ጀግኖቹ አንደኛው እሰከ አሁን ድረሰ በብዙ ጻሓፊዎች ዘንድ ትልቅ አተኩሮ ያልተሰጠው የምኒልክ እና የምኒልክ አማካሪዎች በዚያን ዘመን -ይህን በደንብ አላምጦ መዋጥ ያስፈልጋልለፕሬስ የሰጡትን ትልቅ ሚና እንደገና መመልከት ጠቃሚ ስለሆነ ጥሩ ነው። ባልካንን ባሪያ እድርገው መንገድ ላይ ነድተው አዋርደው እነሹ ገዝተዋል። ያንን ነበር እንደገና እነሱ ከአንድ ሺህ ስንት መቶ አመት በሁዋላ ተመልሰው ተቋቁመው -በገዛ ድካማቸው ተከፋፍለው