ለ አእምሮ / Le'Aimero የህዳር 2006/ November/December 2013 እትም / – ዳ | Page 20

መንግሥት ባትሆን ኑሮ፣ አጼ ኃይለ ሥላሴም ስንት ተንኮል እንደሰሩ ተጽፎአል። አይኖሩም ። እሳቸውም በኢትዮጵያ ላይ ምን ያድርጉ አሰብን የመሰለ ወደብ በትንሽ ብር በስምንት ሺህ ማርትሬዛ ቀደም ሰል ከአንዱ የዋህ ነጋዴ ገዝተዋል።ይህ የአሁኑን የመሬት ቅሚያ ወረራ -ሊዚንግን ያስታውሳል። ምጽዋን አታለው ይዘው በጥቂት ጊዜያት የራስ አሉላን ግዛት ባህረ-ነጋሽን ጨምረው በሁዋላ ያንን አካባቢ ኤርትራ ብላው ሰይመው ፃሊያኖች ባንዲራቸውን ሰቅለው ቁጭ ብለዋል። ኢትዮጵያን ከያዙ፣ ቀይ ባህርን ከጠቀለሉ፣ሱማሌን ከአካተቱ በሕንድ ውቅያኖስ ላይ የጦር መርከባቸውን ከላይ እስከ ታች ተዘዋውሮና ተንሸራሽሮ አላፊ አግዳሚውን የደም ሥር መንገድ የሚቆጣጠሩበትና የሚያዙበት ቀን እሩቅ ኢትዮጵያ ባትኖር ኑሮ-ይህ ነው ሓቁ- እንኳን እንደማይሆን ለእነሱ ታይቶአቸዋል። ጥቁር አፍሪካ ጥቁር አሜሪካኖቹም ከነጮች አካባቢው ዱሮም ሆነ አሁንም መንደሩንም የበላይነት መዳፍ ወጥተው የእኩልነት ጠረፉንም ባሕሩንም ለመቆጣጠር አመች መብታቸውን ዛሬም -ግልጽ እንሁንእንደሆነ ለሮማውያኖች ገና ዱሮ ግልጽ ነበር። አይቀዳጁም ነበር። ይህን ሓቅ ሌሎቹም ጥንታው ግሪኮችም ከቱርክና ከአረቦችም አንስተው ተናግረውታል። ደጋግመው ጋር ሁነው ይህን ያውቃሉ።ቀይ ባህርን የያዘ ብለውታል። የእሲያና የአውሮፓን መገናኛ በር ያዘ ማለት ነው። አይነግሱም። እሳቸው ባይኖሩ ደግሞ ያ የአውሮፓ የቅኝ ገዢዎች መጨፈሪያ አህጉር ሆና የከረመቺው አፍሪካ ፣ በስድሳው አመተ ምህርት በምንም ዓይነት ነጻ መሆኑዋበደንብ ከአሰብን- የሚያጠራጥር ነው። መቼም ኢትዮጵያን ለመውረር እንደ ቀላል ከዚያም በላይ-ብዙዎቹ እንደሚገምቱት፣ ነገር እንደ መናፈሻ ውስጥ ሽርሽር፣ እንደ ሜዳ በከርሰ መሬቱ ውስጥ ነዳጅ ዘይትና ላይ የፈረስ ግልቢያ፣እንደ የወንዝ ወሃ፣ግራና ቀኝ እየመቱ ሲያሸኝም እያንቦጫረቁ እንደመሻገር አድርገው የተመለከቱት ጣሊያኖች ብቻ ነበሩ። ሌሎቹማ ሞክረው አልሆነላቸውም። ምኒልክ ሲታመም እንግሊዞቹም፣ ከእነሱ ጋር ፈረንሣዮቹም፣ጀርመንኖቹም 20 ለ አእምሮ፣ ህዳር 2006 ዓ ም፣ ቅጽ 2፣ ቁጥር 4 ጋዝ አለው።እዚያ ባህር ውስጥ ግሩም ጣት የሚያስቆረጥሙ የባህር ፍራ ፍሬዎችና የማይጠገቡ የዓሣ ዓይነቶችና ዘሮች ብዙም ሳይደከምበት የሚጠመድበት፣የሚሰበሰብበት ቦታ ነው። ከባህሩ ወጣ ሲሉ ግሩም አየር ያለው የኢትዮጵያ ደጋው አካባቢ ያ ምድር በተፈጥሮው የሚማርክ ነው። አለፍ ሲሉና ወረድ ሲሉ ደግሞ መሬቱ ለስንዴና ለገብስ ለቦቆሎና ለጥራጥሬ ለሥጋ ከብትና ለዶሮ እርባታም መሓል አገሩም በሕዝብ ብዛት ለተጣበበቸው የጣሊያን ዘር ጥሩ መሰፈሪያና መኖሪያም ያመቸ ነው። ርቀቱም ከሮም እሩቅ አይደለም። በመርከብ በቀላሉ ይደረስበታል። እንደሌላው የአፍሪካ ግዛቶች ደጋውና ወይነ ደጋው የኢትዮጵያ መሬት አውሬና ወባ ወይም ተላላፊና አስፈሪ በሽታዎች የሉትም። ቀዝቀዝ ያለው አየሩ ይህ ደግሞ የትም በትሮፒካል አፍሪካ የማይገኝ ቦታና ምድር ነው። እንግዲህ በጥጋብና በንቀት -ነጭ በመሆናቸው ብቻ -በማንቋሸሽና በመጥላላት -ትንሽ በመቅላታቸው ብቻ – በጭንቅላት ጨዋታ እኛ እንበልጣቸዋለን በሚለው የዘረኝነት አመለካከት- የእኛን የቆየ ጥበብና ብልሃት ባለማወቅ- ኢትዮጵያን በዚያውም በቀላሉ የም ሥራቅ አፍሪካን አካባቢ ከሌሎቹ ቀድመን እኛ እያዛለን በሚለው ከንቱ ምኞታቸው በኢትዮጵያ ላይ ጣሊያኖቹ የድብቅ ጦርነት አውጀው አምባላጌ ላይ ቀደም ሲል ገብተው እዚያ መሽገዋል። ተስማምተው ምጽዋን የያዙ ዕ