ለ አእምሮ / Le'Aimero የህዳር 2006/ November/December 2013 እትም / – ዳ | Page 16

(የቀረው ግን ገና እንቅልፉን አላስብ ተኝቶ ነበር)በሌጣው ፈረሱ ላይ ወጣ። የጣሊያ መድፍ ነው በማለዳ የቀሰቀሰው።…የሸዋ ፈረሰኛ፣የጎጃም እግረኛ የትግሬ ነፍጠኛ ያማራ ስልተኛ ከቦ ያናፋው ይቆላው ያንገደግደው ጀመር። ከእንዝርት የቀለለ የጁዬ ተነብር የፈጠነ በገምድሬ ተቋንጣ የደረቀ ትግሬ … (ጠላትን) ፈጀው አሰጣው ዘለሰው። ወደሁዋላ ቀርቶ የነበረው ሁሉ ነገሩን ሳያውቅ ወደ ዮርነቱ ይጓዝ ነበር።ነገር ግን የጄነራል ባራቲየርን መሸሸና የጦሩነረ መፈታት ባየ ጊዜ ያ ወደሁዋላ የነበረው የታሊያን መድፈኛ መጫኛውን በጎራዴ እየቆረጠ መድፉን እየጣለ በመድፉ ሥፍራ እሱ እየተተካ በአጋሰሱ እየጋለበ ደንግጦ ሜዳ ቁስል መድረቂያ መድሓኒት፣ውጋት ማስታገሻ፣ጭንቀት ማስረሻ…ቅጠላ ቅጠሎች እና ሥራ ሥሮች ይዘው ይቅረቡ ምንም የምናውቀው ነገር የለም። ያቃስታል።ትንሽ ወይም መጠነኛ ጉዳት የደረሰበት አንደምንም ብሎ አጠገቡ በአገኘው ፈረስ ላይ ወጥቶ እንደገና ጠላቱን አባሮ ለመግጥም ኮርቻው ላይ ለመው