ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 60

የዘረኝነት የፖለቲካ ጉዞና ተንኮል የገባቸው ቀ ኃ ሥ በማርቲን ሉተር ኪንግ መገደል አዘናቸውን ለመግለጽ ከመንገድ ወጥተው፣ ለጥቁር ህዝብና ትግል ወገናዊነታቸውን ለመግለጽ ወላጆቹንም ለማጽናናት ፎቶውና ጋዜጣው ላይ የሰፈረው ዜና እንደሚያሳየው የአበባ ጉንጉን መቃብሩ ላይ አስቀምጠው መንገዳቸውን ቀጥለዋል። ለአእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር 6 60