ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 52

በአምስተረዳም ከተማ ማቆሚያም ሁኖአል። በሆላንድ ቤተ-ክረስቲያን የብስክሌት ማርቲን ሉተር ይህ ቀን ይመጣል ብሎ እንቅስቃሴውን ሲጀምር ፈጽሞ አላሰበም ነበር። እንደ መከፋፈል መጥፎ ነገር የለም። ክፉ ቀን ሲመጣ እነደ መጠጊያና መጠለያ እምነትና ተሰፋ የሚሰጥ ቤት የትም አይገኝም። „…እስላሞቹ እነሱን የሚያሰባስብና አንድ የሚያደርጋቸው ጠንካራ ሃይመኖት አላቸው። እኛን ምዕራቦቹን ግን ምን የሚያሰባስበን ነገር አለ? ዋናው ጥያቄ „ አንዱ እንዳለው „እሱ ነው ብሎ“ ከእኔ ተሰናብቶአል። ዕውነት አለው። ለአእምሮየጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር 6 52