ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 35

ይህ አመለካከት፣ እንደዚህ ዓይነቱ ጥያቄ ከየት መጣ? የት ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ መፈክር የተሰማው? ማነው የዚህ „ግሩም „ቲዎሪ አባቱ? ስንት ሰዎች ናቸው የዚህ ጥያቄ አራማጆቹ ? የት ቦታ ነው ይህ አይዲኦሎጂ በሥራ ተተርጉሞ ሰውን የስደሰተው?-በኤርትራ? ይህን አንስተን -የነገር ቋንጣ የለውም – መልስ እንሰጥበታለን