ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 10

ስለ ሆና እሱንም ረጋ ብላችሁት እንድትመለከቱት እንጋብዛችሁዋለን። መልዕክቱ ለሃይማኖት አባቶች ብቻ አይደለም። መልዕክቱ ለአንተና ለአንች ለእሱና ለእኛ ለሁላችንም ነው። በመጨረሻም በ1969 ዓ. ም. ቀ ኃ ሥ በሰበአዊ መብት ታጋዩ በዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ መቃብር ላይ በአትላንታ የአበበ ጉንጉን ሲያስቀምጡ በዘመኑ ከወጣው ጋዜጣ ላይ ያገኘነውን ሰነድ አብረን እንድትመለከቱት አውጥተናል። እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ። ዋና አዘጋጁ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ለአእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር 6 10