ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 33

አርዕሰቱ የጋማና የቀንድ ከብቶች የአዕዋፍና የዶሮ የውሻና የድመት መብት-እነሱ የጎረቤት ዜጋ መብት የሚሉት ጥያቄ- የዚህ የፍልስፍና አቅጣጫዎች አለ ጥርጥር ብዙ ያነጋግራል። የበለጠ የሚነጋግረው ለጥቁር አፍሪካ „ ሰበአዊና ዲሞክራሲያው መብቶቹ ገና እዚያ ላይ እነሱ ሰለአልደረሱ በአዳር ይያዝ „ የሚለው ጉዳይ ነው። J „መጽሓፍ ቅዱስ ስለ ሰበአዊ መብት አይናገርም። ቅዱስ ቁራን ይህን አያነሳም። በጥንታዊ ግሪክና በሮም ሥልጣኔ ስለ ሰበአዊ መብቶች ጉዳይ አልተነሳም። ፈርኦኖች አያውቁም ላቲናች አይቀበሉ