ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 7

አንድ ቡድን ወይም አንድ ድርጅት ወይም ደግሞ አንድ ሰው ብቻውን ወይም „ማዕከላዊ ኮሚቴው“ እንደሚባለው በሚሰጠው ውሳኔና መልስ ላይ ብቻ ተመስርቶ አገር አይገነባም። መልሱ ለተገባው ችግር እሱ አይደለም ። እንደዚህማ ቢሆን ኑሮ ሶቭየት ኅብረት ምሥራቅ ጀርመን ሓንጋሪና ፖላንድ ሩሜንያና ቡልጋሪያ…ደርግና ኢዲ አሚን ቦካሳና ቦታ ኢያን ስሚዝ …እነዚህ ሁሉ ተንኮታኩተው በአልወደቁም ነበር። ታዲያ ምንድነው ከተገባበት ላበሪንት- ከአዙሪት ጫካና ከዞረበት መናፈሻ ለመውጣት መንገዱ? መድሓኒቱ? ብ