ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 41

… ምን እንብላ? ሰዎች ይላሉ። ምን እንጠጣ? ምን እንልበስ? ማን ውጋታችንን ያስታግስ? ምን እንሥራ? የሥራ ዕድልና ትምህርት ጡረታና አንገት ማስገቢያ መጠለያ ቤት፣ …የሚላስ የሚቀመስ… የሚሉ ተጨባጭ የሰው ልጆች ጩኸቶች ናቸው። ያኛው የመጀመሪያው ግጭት ኢትዮጵያንም ያበጣበጠው „የዘሩ ጉዳይ“ እንዲያው „የጠገቡ ልጆች“ ከመሬት ተነስተው አብሮ ለዘመናት ተጋበተውና ተካልሰው በመልካም ጉርብትና እና በአበልጅነት የሚኖሩትን ሰዎችና የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮችን „ሆን ብሎ አጋጭቶ“ ሥልጣን ለይ፣ ጠበብቶች አሁን ደርሰውበት እዚህ እንደሚሉት “ሥልጣን ላይ ለመውጣት የሚያነሱት የሚጠቀሙበት መሰላልላና አወናባጅ ዘዴና ብልሃት ነው።”ለዚህ ኤርትራ ጥሩ ምሳሌ ናት። ምንተገኘ አሁን እሷ ተገንጥላ? በመጨረሻውስ የት ተደረሰ? ማን ተጠቀመ? ይህኛው አሁን