ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ልዩ እትም / ታህሳስ/ጥር 2006 / 01 / 2014 – አዲስ ዓመት | Page 3

2014 እንኳን አደረሳችሁ … ገና ! X-MAS ልጆች ሲጫወቱ ጣታቸውን እያሳዩና እየቆጠሩ „…እኛ ቤት ሁል ጊዜ ሁለት ገናዎች… ሁለት አዲስ ዓመቶች፣ሁለት ፋሲካና ሁለት… ይከበራል። ሁለቱንም ጊዜ ስጦታ ይቀርብልናል። ይሰጣናል።“ ይህን ሲሰሙ ሌሎቹ „ይህማ ትክክል አይደለም ! …እኛ እኮ አንዴ ብቻ ነው የምናገኘው ይህ ትክክለኛ ሥራ አ…“ „እንደ እናንተ!“-የበዓላችንን ብዛትና መደራረብ አይተው ነጮቹ- „ እንደ እናንተ የታደለ ሕዝብ የለም!“ ይሉናል። 3