ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ልዩ እትም / ታህሳስ/ጥር 2006 / 01 / 2014 – አዲስ ዓመት | Page 14

ባህታዊው ሲሰብክ „ ለእርድ የሚነዱ ምን የመሰሉ ቀይና ነጭ ጥቁርና ቡራቡሬ ከብቶች ጨርቅ ለብሰው ከአራጆቻቸው ጋር ወደ ታች ወደ ጠበሉና ወደ ወንዙ ሕዝቡንና ታቦቱን ተከትለው ይወርዳሉ። በዚያን ሰዓት ነው ጎረምሶችም ቆነጃጅት ኮረዳዎችን ተከትለው አየህ ጥርሱዋን አየህ ዓይኑዋን ተረከዙዋማ …እያሉ እየሳቁና እየተሳሳቁ፣ልጃገረዶቹ የተነሱት ነጥቦች እዚያ ገዳም ውስጥ ትክክለኛ ናቸው። ግን ባህታዊው ያለነሱአቸውም አብይ ነጥቦችም አሉ። ቤተ ክርስቲያናችን እነ መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም „ሥር-ነቀል ለውጥ„ ብለው በቆየው የኢትዮጵያ ባህልና ታሪክ በእራሱዋ በቤተ ክርስቲያኑና በቤተ ክህነቱ ላይ ሲነሱ -ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ምንምነገር አልተናገረችም። ግፍ ሲሰራ፣በደል በአገሪቱ ሲነግስ፣ድህነት ሲስፋፋ ሕግ ሲጓደል ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በአለፉት ዘመናት ሆነ አሁንም ምንም ሆነምን ነገር ቢመጣ፣በይፋ ተነስታድምጹዋን አላሰማችም። ቅድስት ቤክርስቲያናችን አልን እንጅ ሌሎች እየተሽኮረመሙ -ሕይወት እንደዚህ ናት – ቅዱሳን የሃይማኖት ተቋማትና ዘርፎችም ቁልቁል እነሱም ይወርዳሉ። እነሱም ደፍረው ሁል ጊዜ ድምጻቸውን ሲያሰሙ አልተሰሙም። ለዕርድ የሚቀርቡት በጎቹና ፍየሎቹ ነገ ይከተላሉ አዛውንቶቹ ሲሉ „…እንደ ነቀርሳ ምናልባት ጭቆናን ስደትን ግርፈትንና ክትትል አገራችን ገብቶ ያቺን አገር የበተናት የዚያ ፈርተው ሊሆን ይችላል። እኛ ስለዚህ ምንም የስታሊን ድርሰት የዚያ የሌኒን ሁለት ታክቲክ… የምናውቀው ነገር የለም። እያለ ባህታዊው – ስለምን እንደሚያወራ የምናውቀው ነገር ቢኖር -ከታሪክ- ኮሚንስቶች ያውቃል- እጁን ወደ ላይ ዘርግቶ የሚራገመው ተነስተው ሥልጣን በያዙበትና እነሱ እራሳቸው ድምጹ እንደ ገደል ማሚቶ እዚያ ቅጥር ግቢ እንደሚሉት „አምባገነን-ዲክታተርሽፕ ውስጥ ያስተጋባ ነበር…“ ሥርዓት„ በመሠረቱበት ሕብረተስብ ውስጥ አንደኛው በሩሲያና በም ሥራቅ አውሮፓ ነው፣ በሁዋላ ስለ ሰውዬው ተጣርቶ ስሰማ ይህ ሁለተኛው በቻይና እና በሩቅ ም ሥራቅ አገሮች፣ ሰው ባህታዊ ከመሆኑ በፊት በአሜሪካን አገር ሶስተኛው በአፍሪካ በተለ