ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ልዩ እትም / ታህሳስ/ጥር 2006 / 01 / 2014 – አዲስ ዓመት | Page 13

ሕጉም አይለቀውም። አይፈቅድለትም። ይቀጠዋል እንጂ ወታደሮች ብቅ ይሉበታል። „ምንድነው የምታወራው? ምንድ ነው „…አረቦቹንም ከአወክበት“ ባህታዊው የምትቀሰቅሰው?…“ ይሉታል ። እንደአለው „እነሱንም ብደግ ብለህ እንደ ክርታስ ቤት ልትበትነው ትችላለህ። አረብና ሳይፈራ ጸሓፊው እንደ ዘገበው ባህታዊው ጥቁር አፍሪካ እያልክ ቱርክና ኩርድ ሦሪያና „….እኔ የማወራው ስለ ሌላ ነገር ሳይሆን ፋርስ፣ ሽኢትና ሱኒት ዋህቢና ታሊባን…እያልክ በዓይነህ ስለምታየው የኢትዮጵያ ሁኔታ ነው!“ እየከፋፈልክና እየሰነጣጠክ -ይህ ምን ያደርጋል ብሎ በጠያቂዎቹ ላይ አፍጦ ይጮኻል። እግዚአብሔ