Christian Books & Magazines - Free Berea Magazine 5 | Page 31

ከገጽ 25 የቀጠለ ጥያቄ ግን ምርጫዬ ኢየሱስ ነው:: ወንጌል የወለደው ፅናት ኢየሱስ ጌታ ነው:: ፈጥናችሁ ወደ አምላኬ ላኩኝ::” በማለት ንግግሩን ደግሞም እንደማልቀስም ፈጸመ:: እየከጀለው:: ሀሰን ስሜቱን በመቆጣጠር ፥ “ደስታዬ ከትንሽ ሰው እምነቱን ሲክድ፥ ደቂቃ በኋላ በሞቱ ህይወትን ሲሰቀልም ሆነ አንገቱ ሲቀነጠስ ፤ የሰጠኝን ጌታ ስለምገናኘው ነው። አላህ አክበር! የሚለው የብዙ ሰው እናንተ በጨለማ ያላችሁት ወገኖቼ