Christian Books & Magazines - Free Berea Magazine 5 | Page 27

ሳይሆን ጌታም ይፈለጋል? ተፈልጐም ይገኛል! መገረምን ተሞልቼ ስልኩን እንደገና ጆሮዬ ላይ ለጠፍኩት። ከዚያም ባለቤቴ፦ አሉና ቀጠሉ . . . ከዚያም ባለቤቴ አንድ ስልክ አምጥታ ሰጠችኝ። ይህን ቁጥር ደውለህ አዳምጥ ስትለኝ፤ ደግሞ ምን አመጣሽብኝ? ብዬ እንደልማዴ ተቆጣኋት። “ግዴለም ስማው” አለችኝ። ከዚያም ደወልኩና ማዳመጥ ጀመርኩ። የቤርያ ስልክ ነበር። ዝም ብዬ ሳዳምጥ ሳዳምጥ እየወደድኩት መጣሁ። የሚናገሩት ነገር ሁሉ ከአዲስ ኪዳን መልክት ጋር አንድ ሆነብኝ። በዚህ ላይ ያላቸው ትህትና፤ ትግስት፤ መከባበር፤ ባጠቃላይ ሁለ ነገራቸው እየሳበኝ መጣ፡፡ ሰላም ሲባባሉ፤ አንዱ ሌላውን ሲባርክ፤ አንዱ ለሌላው ሲጸልይ ፤ መልካምነታቸው ልቤን ማረከው። በድጋሚ ራሴን መጠየቅ ጀመርኩ። በመጨረሻም ኤዲያ! ለካ ዝም ብለው ነው ብዙ ስም የለጠፉባቸው ብዬ የነበረኝን ጥላቻ ሁሉ አነሳሁ። የቤርያ አገልጋዮች ስልክ ሲነገር መዝግቤ ነበርና ለአንድ ወንድም ደወልኩለት። ስልኬን ወዲያው አላነሳም ነበር። መልክቴን እንዳገኘ ግን ደወለልኝ። ስሙንም አስተዋውቆኝ ከቤርያ የወንጌል አገልግሎት ክፍል ነው የምደውለው ሲለኝ ፈጥኜ ስሜን ሰጠሁት። እሱም “ምን ልርዳዎት?” አለኝ። ከቤተሰቦቼ ጋር ያሳለፍኩትን ግጭትና ፍጭት ባጭሩ ነገርኩት። እናም አሁን ደግሞ ለውሳኔ መቸገሬን፤ ይሉኝታ እንዳሰረኝ፤ የነበርኩበትን ሀይማኖት እንዴት ጥዬ እንደምወጣ ስል አቁዋረጠኝና፦ እንዴ... እኔኮ ዲያቆን ነበርኩ አለኝ። የሰማሁትን ማመን አቅቶኝ ዲያቆን ነበርኩ? አልኩት መልሼ . . አዎ ዲያቆን ነበርኩ! ጠንከር ባለ ድምጽ አረጋገጠልኝ። አጽናንተው፤ አይዞህ በርታ፤ ብለው ባጠቃላይ የቤርያ የጓዳ የጸሎት ክፍሉ ሳይቀር ከጐኔ አልተለዩም። ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርካቸው እላለሁ። ጌታን ስቀበል የተለያዩ ፈተናዎች ተፈራርቀውብኝ ነበር። ሰይጣን ማምለጤ ሲገባው ከግራ ከቀኝ ቢያዋክበኝም ጌታ ግን ከኔ ጋራ ስላለ ሁሉን በጸጋው አለፍኩት:: እግዚአብሔር ከልጅነት እንዴ! አልኩኝ . . . ታ-ዲ-ያ የእረኝነት ዘመኔ ጀምሮ ከስንቱ ሞት ዲያቆን የነበረ ሰው ጴንጤ ከሆነ? ? ? ያስመለጠኝ ለካስ የራሱ ሊያደርገኝ ጆሮዬንም ልቤንም አቅንቼ አዳምጠው አስቦ ነው። ጀመር። ብቻ ምን አለፋችሁ ስንቱን አስቸግሬ እንቢ ስል የቆየሁትን ሰውዬ ይኸው ብቻዬን ተፈጥሬ ጌታ ባንዴ ቁጭ አደረገኝ። በቃ መልሴ ባረከኝ፤ አፈራኝ፤ አበዛኝ። እኔንም ሁሉ እሺ! እሺ! ሆነ። እንጸልይ - ባለቤቴንም ጌታ ባርኮን ከነልጅ ልጆቻችን አስራ ሶስት ደርሰናል አሉና በደስታ እንደገና ጌታን ይባርኩ ጀመር። ጋሽ ጌታቸው ይህንን ድንቅ ም ስ ክ ር ነ ት እየነገሩኝ ጌታን እሺ ጌታን ለመቀበል ቃል ይገባሉ? ሲባርኩ እኚህ በእድሜ አዛውንት የሆኑ አዎን! ጸለየልኝ - ጌታን የግል አባት የጌታን ማዳን ሲናገሩ ነፍሴ ሀሴት አዳኜ አድርጌ ተቀበልኩኝ። ይህንን አደረገች። ታላቅ ውሳኔ በመወሰኔ በጣም ደስ አለኝ። እንደሚደውልልኝና ከሌሎች በመቀጠልም ጌታን ከተቀበሉ አገልጋዮችም ጋር እንደሚያገናኘኝ በኋላ ሰይጣን ካስነሳው ማዕበል ውጪ ነግሮኝ ስልኩን ዘጋን። በጓደኞቻቸው ወይም በቤተ ዘመድ የደረሰባቸው ነቀፌታ ምን ይመስል መቼም በ 24 ሰአት ውስጥ እንደነበር ጠየኳቸው። ምን... ስንቱን ሁለት ሶስቴ ቤርያ ሳልገባ የዋልኩበት ልንገርሽ እነሱም አራገፉኝ! እኔም ቀን ትዝ አይለኝም። በተለይ የሌሊቱ አራገፍኳቸው! አሉና ከት ብለው ሳቁ። ፕሮግራም አያመልጠኝም። የትም ሳቃቸው ብዙ ነገር እንዳዘለ ገባኝ። አይቼ የማላውቀው ፍቅርና መከባበር ቤርያ ውስጥ ስላገኘሁ አንዴ ወደ በርግጥ ቢሰሙም ባይሰሙም መስመሩ ከገባሁ መውጣት ይቸግረኛል። የጌታን አዳኝነት መስክሬላቸዋለሁ ጠቅላላ የቤርያ አገልጋዮች መቼም አሉና ቀጠሉ፤ ምን ያድርጉ ብለሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው! በመንፈሳዊ ነው የትላንቱ ልምምድ ዛሬ የለም።ድሮ ሕይወቴ እንዳድግና እንድበረታ ብዙ ስናደድም ሆነ ስደሰት መጠጥ ቤት ዋጋ ከፍለዋል። ቢያመኝ ጸልየው፤ ከነሱ ጋር ማጫፈር ነበር የሚቀናኝ። 27