Christian Books & Magazines - Free Berea Magazine 5 - Page 21

ሕይወት ቢመሰክር ስ ለ ክርስቶስ መጠላትን በትንሹ ለመቅመስ በሰሜን አሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ለምስክርነት መውጣት በቂ ነው። በጥቂት ሰዓት ውስጥ ጥላቻ፣ ስድብና ግልምጫ ይፈራረቁባችኋል:: አላዋቂ ሁዋላቀር ትባላላችሁ፡፡ በዚያው መጠን ደግሞ ከባህር ማዶ መጥታችሁ ወንጌልን በአደባባይ መመስከራችሁ ከብዙዎች አድናቆትን እና ፈገግታን ያተርፍላችኋል:: ሆኖም ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ወደ ኋላ አፈግፍገው ወደ ተዉት ወደዚህ ጥሪ ከመሰማራትዎ በፊት፤ ስራው ባለቤት እንዳለውና ባለቤቱ ማን እንደሆነ ተረድተው፤ በቃሉ እውቀት እንዲታጠቁና ጸጋው እንዲበዛልዎት ጸልየው፣ ከዚህም በላይ ለስራው ባለቤት ለመታዘዝ ፈቃደኛ መሆንዎን ማረጋገጥ የማይታለፍ ዋነኛ ጉዳይ ነው። የዚህ ጽሁፍ ዓላማ በመለኮታዊ ምሪትና በጽናት ጎዳና ስለተጓዙ መስካሪዎች ሕይወት መናገር ቢሆንም፣ ወደዛ ደረጃ ለመድረስ ያለውን ተግዳሮት ማንሳቱና ስህተቱን መንቀሱ በዛ ያለውን ድርሻ ይዟል። የወንጌል ምስክርነት ዋናው ቁልፍ ኃይልን በሚሰጠው በክርስቶስ ተደግፎ የማዳኑን ጸጋ ለሌሎች ማድረስ ነው። መታዘዙ የእኛ ድርሻ ከወንድም ኮነ ፍሰሐ በነዚያ የክርስትናው የመጀመርያ ዓመታት የነበረው የመመስከር ፍላጎቱና ድፍረቱ ከፍተኛ ቢሆንም ፣ፍሬ ያልታየበት ነበር። የዚህም ምክንያቱ በቃሉ ብስለት ያልነበረውና በጸሎት ያልተደገፈ መሆኑ ነው። እርሱ በደንብ ያላወቀውን ጌታውን ለሌሎች ለማሳወቅ ሩጫ የጀመረው ጌታን በተቀበለ በወሩ ቢሆንም የስራውን ባለቤት ለምን ጠራኸኝ? ምን ልታዘዝ? ብሎ አልጠየቀም። ወደ ራሱ የጠራውን ጌታ ከተደበቀበት ፈልጎ ያገኘው ይመስል ለሌሎች ለማሳየት ቸኩሎ ነበር። አሳዬ ኢየሱስን “ጌታዬና አምላኬ” ብሎ እንደተቀበለው አላስተዋለም። በራሱ ኃይል ተደግፎ ነበር አገልግሎት የጀመረው። ሆኖም በውጤቱ ሰዎች እሱን እንዲመለከቱ አደረገ እንጂ ማንንም ወደ ጌታ አላመጣም። እስቲ የሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነው ጥቂቶቹን የአሳዬን የየዋህነት ዘመንና አሳዬ በመጀመርያው የምስክርነት የምስክርነት ገጠመኞች እንመልከት። ዓመታት ሰዎችን መስክሮ ከማምጣት ለአሳዬ የመጀመርያው ችግሩ ይልቅ እንዲሸሹ ያደረገባቸውን ሁኔታዎች ሲያስብ በጣም ይገረማል። ምስክርነቱ “ጌታ ከእንደዚህ አይነት ከአስር ዓመታት በላይ ባስቆጠረው ችግር ውስጥ አውጥቶ እንደዚህ አይነት የክርስትና ጉዞው በመጀመርያዎቹ ስኬት ላይ አደረሰኝ” በሚል ግለ ታሪክ የሞቅታ ዓመታት ውስጥ ስንት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ነበር። ብዙዎች “እንኩዋን ደስ ያለህ!” ሰው ወደ ጌታ አመጣህ? ብትሉት፣ ሰሚዎቹ ካመጣሁት ይልቅ ያባረርኩት ይበልጣል በሚል ምላሽ ያቆማሉ። ቢላችሁ ልትደነግጡ ወይም አማኝ በዓለም ኑሮ የተሳካላቸው መሆኑን ልትጠራጠሩ ትችላላችሁ። እየሳቁበት ሲሄዱ፣ ያልተሳካላቸው ሲሆን የውጤቱ