AddisLidet 2017 | Page 36

የአዲስ ልደት ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ቋሚ አገልግሎቶች ቀንና ሰዓት

የአዲስ ልደት ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ቋሚ አገልግሎቶች ቀንና ሰዓት

እሁድ ከ9AM-10:30AM …………….….. የጎልማሶች ሰንበት ትምህርት እሁድ ከ10 ፡ 30AM-1 ፡ 30PM ……….…….. መደበኛ የአምልኮ አገልግሎት እሁድ ከ6 ፡ 30PM-9:00PM ……….……... የወጣት ጎልማሶች አገልግሎት እሁድ ከ10 ፡ 30AM-11 ፡ 45AM ……….. የታዳጊ ወጣቶች ደህንነት ትምህርት እሁድ ከ10 ፡ 30AM-11 ፡ 45AM …... የታዳጊ ወጣቶች የደቀመዝሙር ትምህርት እሁድ ከ12PM-1 ፡ 30PM …………………... የሕጻናት የሰንበት ትምህርት ቅዳሜ ከ5PM- 7PM ………………………… የታዳጊ ወጣቶች ሁለንተና አገልግሎት እሮብ ከ6PM- 8PM ………………………. የሳምንት አጋማሽ አምልኮ ሐሙስ ከ7AM-1PM ………………………….. ጠቅላላ የጾምና ጸሎት አርብ ከ8PM-2AM ………………………………….. የአዳር ጸሎት
ዘወትር ሰኞ እስከ አርብ ከ 7 AM እስከ 9 AM የማለዳ ጸሎት በቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና አዳራሽ ይካሄዳል ::
በተጨማሪም የቤተሰብ ወይም የሴል ሕብረት በመባል የሚታወቀው የቡድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በተለያዩ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ሳምንቱን በሙሉ የሚካሔዱ ሲሆን የቤተክርስቲያኒቱ አባላት በሙሉ በሚያመቻቸው ጊዜና ቦታ በህብረቶች ውስጥ በመታቀፍ አብረው እንዲያጠኑ ይበረታታሉ ፡፡
በአዲስ ልደት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ አድራሻ ፡ - 1010 Ripley St . Silver Spring , MD 20910 ስልክ ( 240 ) 839-7745
www . addislidet . org
ልዩ እትም ዲሴምበር 2016 © 2016